Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር


3.0 per ብራና አፕስ Birana Apps
Oct 30, 2020 Vecchie versioni

A proposito di Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

የቅዱሳንን ተጋድሎ ፣ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር መጽሐፍ ነው ፡፡

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ጥርቅምቅም ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።

የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት ÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቅድመ ዓለም ያለእናት ከበሕርይ አባቱ ከአብ ÷ ድኅረ ዓለም ያለአባት ከእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ መወሐዱን ÷ የመላእክትን ማዕርግና ሹመት የሚያስረዳ የነቢያትንና የሐዋሪያትን የጻድቃንንና የሰማዕታትን የደናግልንና የመነኮሳትን ምግባር መከራና የሐዋሪያትን መጽሐፍ እስከ ነው ነው መጽሐፍ ነውየቤተ ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ​​ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ተአምራታቸውን ÷ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ መታሰቢየቸውንም የሚጽሐፍ መጽሐፍ ነው ፡፡ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ ፡፡

የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው ፡፡

 እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና ገድላቸው የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ ስንክሳር መድበል።

Novità nell'ultima versione 3.0

Last updated on Oct 30, 2020
Support for target Android 10 (API level 29) included

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

3.0

Caricata da

Maria Eduarda

È necessario Android

Android 4.1+

Available on

Segnala

Segna come inappropriata

Mostra Altro

Use APKPure App

Get Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር old version APK for Android

Scarica

Use APKPure App

Get Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር old version APK for Android

Scarica

Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር Alternativa

Trova altro da ብራና አፕስ Birana Apps

Scoprire