Geez Amharic Orthodox Bible 81


3.0.6 per ብራና አፕስ Birana Apps
Nov 14, 2020 Vecchie versioni

A proposito di Geez Amharic Orthodox Bible 81

Bibbia della chiesa ortodossa etiope Tewahedo

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::

ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው :: መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል :: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል ::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት

† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው

† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው

† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው

† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው

† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።

† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው

ማሳሰቢያ:

መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Mi piace በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1

Questa app Android Bibbia etiope Geez amarico ortodossa è l'unico completo 81 libri di libri dell'Antico, Nuovo Testamento e libri Deuterocanon / Apocrypha. È la migliore Bibbia per Android che contiene traduzioni della Bibbia ortodossa sia in giapponese che in amarico

Se ti piace questa App, votaci e lasciaci una recensione.

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

3.0.6

Caricata da

Aorn'n Srw

È necessario Android

Android 4.0.3+

Segnala

Segna come inappropriata

Mostra Altro

Use APKPure App

Get Geez Amharic Orthodox Bible 81 old version APK for Android

Scarica

Use APKPure App

Get Geez Amharic Orthodox Bible 81 old version APK for Android

Scarica

Geez Amharic Orthodox Bible 81 Alternativa

Trova altro da ብራና አፕስ Birana Apps

Scoprire