Use APKPure App
Get Agelfano old version APK for Android
የተሰጠንን በመስጠት ተደስቶ መኖር
'አገልፋኖ' ማለት አገልግል እና ፋኖስ ማለት ሲሆን። እኛ ሰዎች የተፈጠርነው እንደአገልግል ለሌሎች ሰዎች ውስጣችን ውስጥ ያለውን የመልካምነት ስንቅ በማጋራት እንደፋኖስም ለሰው ልጆች ሁሉ የቀናነት ብርሃናችንን አብርተን በመቸር በድምቀት ለመኖር ነው የሚል ፍልስፍናን አራማጅና ራስን ዳግም የሚሰሩበት የሕይወት ማንቂያ መፅሐፍ ነው። ደራሲው ከፈለኝ ዘለለው ይባላል። የ "ሐዋዝ" በጎ ሀሳብ ማጋሪያ ምሽት ዋና አዘጋጅ ሲሆን በተጨማሪም የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ ነው። ደራሲው ከዚህ በፊት "የሻማ ብርሃን" እና "አሞዛ" የተሰኙ ሌሎች ሁለት የአዕምሮ ማጎልመሻ መፅሐፍትን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ፅፎ ለንባብ በማብቃት ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። በቅርቡም "ሐዋዝ" የተሰኘ አራተኛ አነቃቂ መፅሐፉን ለአንባቢያን ጀባ ይላል።Caricata da
กอลฟ์ เล้าขาว
È necessario Android
Android 5.0+
Categoria
Segnala
Use APKPure App
Get Agelfano old version APK for Android
Use APKPure App
Get Agelfano old version APK for Android