ጣሃራና ሰላት


1.0 per Ibnu Mas'oud Islamic Center
Sep 19, 2018

A proposito di ጣሃራና ሰላት

ኢባዳ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ነው ነው ነው ::

ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ አለበት አለበት. ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር አፕ አፕ ዘንድ አድርገናል አድርገናል.

Novità nell'ultima versione 1.0

Last updated on Sep 19, 2018
ጣሃራና ሰላት አፕልኬሽን
ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

አፕልኬሽኑ ተደራሽ ይሆን ዘንድ ተጠቅመው ለሌሎች በማስተዋወቅ በኸይር ስራ ይተባበሩ። በእነዚህ አፕልኬሽኖች ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ወንድሞች ምስጋናችንን እያቀረብን አላህ ኢኽላስን እንዲለግሰን እና ስራችንንም እንዲቀበለን እንለምነዋለን!

***** Developer *****

ibnu Mas'oud islamic Center

Addis Ababa

Ethiopia

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

1.0

Caricata da

Rahmat

È necessario Android

Android 4.1+

Available on

Mostra Altro

Use APKPure App

Get ጣሃራና ሰላት old version APK for Android

Scarica

Use APKPure App

Get ጣሃራና ሰላት old version APK for Android

Scarica

ጣሃራና ሰላት Alternativa

Trova altro da Ibnu Mas'oud Islamic Center

Scoprire