Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Icona ደላላ

5.1 by Samuel Minale


Mar 17, 2024

Informazioni su ደላላ

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ Sei Delala?

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ ያስፈልጎታል። ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ።

ደላላ | Dela | Broker | agente | Etiopia

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን 7 ያልበለጡ ያልበለጡ ድለላዎችን ከዛም ስሞን እና እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ ያስተዋውቁ በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ይችላል። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት ፣ ገዝተው አትርፈው ወይም ወይም ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ጥበቃ ሊፈልጉ ፣ የሪል ስቴት ኤጀንቶችን ኤጀንቶችን ቢፈልጉ ፣ ፣ የስልኮች ፣ ያገለገሉ እና አዲስ እቃዎችን ሻጭ ሻጭ እና ገዢዎችን ቢፈልጉ ፣ ወይም ሌሎች ብዙ አይንት ነገሮች ነገሮች ላይ ላይ ላይ ላይ ላይ ላይ ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች ነገሮች tivamente የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን እንዲሁም እንዲሁም አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ሳይገድብዎ ጊዜዎን ቆጥበው በቀላሉ በቀጥታ የስልክ የስልክ መስመራቸውን ከዚህ ለይ በመውሰድ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ሳይመታዎ ፣ ነፋስ ነፋስ ሳይነፍስብዎ በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ይደውሉላቸውና ስራዎንም በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ ሁኔታ ሁኔታ ሁኔታ ሁኔታ ሁኔታ ሁኔታ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ በተቀላጠፈ tivamente

እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ ይገኛሉ ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት በደላላነት ይመዝገቡ

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናዊ ደላላ ኖት ማለት ኍኍኢ ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም ይቀላቀላሉ። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ እዳይመዘገብ ነው ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን አንጠይቀም። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለል አድርገው ያዘምኑ!!

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው ነው ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ ስራ የሚሰራ ሰው ነው ነው በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያስፈልጉ ፤ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ይለማመዱ።

Che cosa? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Sei nel business di Delala? Mentre sei registrato in Etiopia? in tal caso chiamaci.

Sei un broker o un agente? Iscriviti ora. Hai bisogno di un agente o di un broker registrato in Etiopia per qualsiasi tipo di attività? Installa questa app Delala e ottieni qualsiasi Delala, agente o broker nelle vicinanze che ti piace.

Novità nell'ultima versione 5.1

Last updated on Mar 17, 2024

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ተመዝግበው ዘመናዊ ደላሎችን ይቀላቀሉ እውቅናዎን በማሳደግ ገቢዎንም ይጨምሩ።
ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው ዘመናዊና ቀልጣፋ ደላሎችን ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Traduzione in caricamento...

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

Richiedi aggiornamento ደላላ 5.1

Caricata da

Heldi Risman

È necessario Android

Android 4.1+

Mostra Altro

ደላላ Screenshot

Commento Loading...
Lingua
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Abbonato con successo!
Ora sei iscritto ad APKPure.
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Successo!
Ora sei iscritto alla nostra newsletter.