የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)


sysol tech
1.0.0
Vecchie versioni

App fidata

A proposito di የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ

Traduzione del Sacro Corano a voce

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና ቋንቋ ሰይድ ሙሐመድ የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም; እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል.

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ ናስ ሱረቱ አን በእበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል.

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊየኃላፊት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም; ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ የቅዱስ ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾ ኾ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን.

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው. እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

1.0.0

Caricata da

Umut Celik

È necessario Android

Android 4.1+

Available on

Mostra Altro

Use APKPure App

Get የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ old version APK for Android

Scarica

Use APKPure App

Get የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ old version APK for Android

Scarica

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ Alternativa

Trova altro da sysol tech

Scoprire

Rapporto di sicurezza

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

1.0.0

Il rapporto di sicurezza sarà disponibile a breve. Nel frattempo, si prega di notare che questa app ha superato i controlli di sicurezza iniziali di APKPure.

SHA256:

073302459f96dfd2081715da86f04d26335c317256a65851fe1c0e42b783d548

SHA1:

8aa837769112ac9b011f3a26adafe50b207ca4ce