Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Icona ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

1.0 by ERMIYAS ABATE


Sep 13, 2020

Informazioni su ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

App ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል!

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!

በአንድ ወቅት Google (ጉግል) አለም ላይ አብዝተው ወሲብ (Sex) የሚለውን ቃል ፈልግልን ከሚሉኝ 5 ሐገራት መካከል እናንተ ኢትዮጵያውያን ዋነኞቹ ናችሁ ብሎን ነበር። ይህ የሚያሳየን በሐገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰው የፖርኖግራፊ ተጠቃሚ ወይም በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቃ መሆኑን ነው። ይህ ሱስ እንደሌሎች ሱሶች በግልጽ በሱሰኛው ላይ የማይታይ በመሆኑ እንዲሁም በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት በቂ መረጃ ስለሌለ የተጠቂዎች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ይገመታል። ስለዚህ በዚህ ሱስ ላለችሁ እህት ወንድሞቼ ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጫ ይሆናችሁ ዘንድ ይህችን አነስተኛ App አዘጋጅቼ አቅርባለሁ፡፡

መልካም ንባብ!!! አንብበን የምንለወጥ ያድርገን!! የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ

በ Telegram - http://t.me/theotokosmary

ይህንን ጽሑፍ ለማግኘት http://dailyinjera.org/series/overcoming-pornography

Novità nell'ultima versione 1.0

Last updated on Sep 13, 2020

በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ብዙ በጣም ብዙ በፖርኖግራፊ ሱስ የተጠቁ ወጣቶችን ለመታደግ ሲባል የተዘጋጀ የሞባይል አፕ (App)!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary

Traduzione in caricamento...

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

Richiedi aggiornamento ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! 1.0

Caricata da

يوسف فوزي

È necessario Android

Android 4.0+

Mostra Altro

ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! Screenshot

Commento Loading...
Lingua
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Abbonato con successo!
Ora sei iscritto ad APKPure.
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Successo!
Ora sei iscritto alla nostra newsletter.