ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ


1.0 per Ermiyas Abate
Feb 7, 2020

A proposito di ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

ትውልድ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል ፡፡

የ 20 ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ 1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56 4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።

Novità nell'ultima versione 1.0

Last updated on Sep 11, 2020
ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ (Mobile App) አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
ለበለጠ መረጃ https://abukelemsiss.blogspot.com/

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

1.0

Caricata da

نسرين أم مزن

È necessario Android

Android 4.1+

Available on

Segnala

Segna come inappropriata

Mostra Altro

Use APKPure App

Get ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ old version APK for Android

Scarica

Use APKPure App

Get ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ old version APK for Android

Scarica

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ Alternativa

Trova altro da Ermiyas Abate

Scoprire