Use APKPure App
Get Four Spiritual Laws in Amharic old version APK for Android
Just as man made things with an artificial system, things that God created have a physical law.
እግዚዘብሔርን በግል ለማወቅ ምን ያስፈልግሀል? የመብረቅ ብልጭታ? ጥብቅ ኃይማኖታዊ ስርዓት? የተሻልክ ሰው ሆኖ መገኘት? አንዳቸውም እነደ ቅደመ ሆኔታ አያስፈልጉህም፡፡ እግዚአብሔር እርሱን ለማወቅ የሚያስፈልገንን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በግልፅ አስቀምጦልናል፡፡
ማንኛውም ነገር ደንብና ስርዓት አለው፡፡ ሰው የሠራቸው ነገሮች ሰው ሰራሽ ስርዓት እንዳላቸው ሁሉ እግዚአብሔር የፈጠራቸው ነገሮች ደግም የተፈጥሮ ሕግጋት አሏቸው፡፡
እነዲሁም ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖረውን ግንኙነት የሚወስኑ አራት መንፈሳዊ ሕጎች አሉ፡፡ መርሆች ብለህም ልትወስዳቸው ትችላለህ፡፡
Last updated on Nov 18, 2015
አራቱ መንፈሳዊ ህጎች በአማርኛ በትግርኛ እና በኦሮምኛ
Uploaded by
Tonny Yis
Requires Android
Android 4.0+
Category
Report
Four Spiritual Laws in Amharic
1.0 by The Great Commission Ministry Ethiopia
Nov 18, 2015