Use APKPure App
Get ፈሊጥ old version APK for Android
ፈሊጣዊ አነጋገር ከነ ትርጉሙ ። እዚህ app ላይ የአማረኛ ፈሊጦች ስብስብ ያገኛሉ ። ፈሊጥ መጠቀም የንግግር ለዛን ያሳምራል
ፈሊጣዊ አነጋገር ውስጠ ወይራ ትርጉም አላቸው ። እዚህ app ላይ የአማረኛ ፈሊጦች ስብስብ ከነ ትርጉማቸው ያገኛሉ ። የአማረኛ ፈሊጥ በአግባቡ ስንጠቀማቸው ጠንካራ መልክትን ለማስተላለፍ ይጠቅማሉ ። ነገር አዋቂዎች በንግግራቸው ሁሉ ፈሊጥ ከአፋቸው አይጠፋም ። ፈሊጥ መጠቀም የንግግርን ውበት ና ለዛ ያሳምራል ።Last updated on Jun 19, 2024
bug fix
Uploaded by
Tobin Kelly
Requires Android
Android 8.0+
Category
Report
ፈሊጥ
ና ፈሊጣዊ አነጋገር1.0.0 by GollemTimes.com
Jun 19, 2024