የጀማሪዎች ጨፌ ረውደቱል ባዲኢን በኡስታዝ ሳዳት


1.0 by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
Oct 5, 2022

About የጀማሪዎች ጨፌ ረውደቱል ባዲኢን በኡስታዝ ሳዳት

It allows us to learn the book of Hadith called Rewdul Badeeen in 21 parts without internet.

ይህ አፕልኬሽን ረውደቱል ባዲኢን የጀማሪዎች ጨፌ በመባል የምትታወቀዋን 122 የነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶሒሕ ሐዲሶች ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ21 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

What's New in the Latest Version 1.0

Last updated on Oct 20, 2022
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።

Additional APP Information

Latest Version

1.0

Uploaded by

Cauê Salim

Requires Android

Android 4.1+

Available on

Show More

Use APKPure App

Get የጀማሪዎች ጨፌ ረውደቱል ባዲኢን በኡስታዝ ሳዳት old version APK for Android

Download

Use APKPure App

Get የጀማሪዎች ጨፌ ረውደቱል ባዲኢን በኡስታዝ ሳዳት old version APK for Android

Download

የጀማሪዎች ጨፌ ረውደቱል ባዲኢን በኡስታዝ ሳዳት Alternative

Get more from Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer

Discover