ቴዎቶኮስ


1.0 by Ermiyas Abate
Nov 22, 2021

About ቴዎቶኮስ

ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

ይህ መተግበርያ (App) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት፣ የአምላክ እናት፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።

ይዘት

- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤

- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤

- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤

- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤

- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤

- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤

- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤

- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤

- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤

በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች

- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤

- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች፤

- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት፤

- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች፤

መልካም ንባብ!

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት

Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94

Facebook Page - https://m.facebook.com/abukelemsiss

Telegram - http://t.me/abukelemsiss

Additional APP Information

Latest Version

1.0

Uploaded by

ข้าวกล้อง คร๊าฟป๋ม

Requires Android

Android 4.4+

Available on

Show More

Use APKPure App

Get ቴዎቶኮስ old version APK for Android

Download

Use APKPure App

Get ቴዎቶኮስ old version APK for Android

Download

ቴዎቶኮስ Alternative

Get more from Ermiyas Abate

Discover