Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ icon

2.61 by OromNet Software and Application Development


Aug 15, 2024

About Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

Infant and Child care in Amharic የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Ethiopian Health

Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ

Infant and Child care in Amharic

ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።

በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።

አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች

የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Colic ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...

በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው፤ ይጻፉልን።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia

What's New in the Latest Version 2.61

Last updated on Aug 15, 2024

- General performance improvements to graphical elements and resource optimization

Translation Loading...

Additional APP Information

Latest Version

Request Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ Update 2.61

Uploaded by

Laura Szymanski

Requires Android

Android 5.0+

Available on

Get Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ on Google Play

Show More

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ Screenshots

Comment Loading...
Languages
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Subscribed Successfully!
You're now subscribed to APKPure.
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Success!
You're now subscribed to our newsletter.